ራዕይ እና ተልዕኮ

ራዕይ፡- በአጭር ጊዜ ውስጥ የዘመኑን መጨረሻ በውል ተረድቶ ለጌታ ሥራ ራሱን ቀድሶ የሰጠ፣ በመንፈስ የባነነና የታጠቀ መስካሪ፣አጥማጅና መጋቢ በማሠማራት ነፍሳት በእውነተኛይቱ መርከብ ሞልተዉ ማየት፡፡

ተልዕኮ፡- የህብረቱ አባላትና የሌሎችም ፈቃደኞች መንፈሳዊ ዕድገታቸውን፣ አቅማቸውንና ጥንካሬያቸውን በማሳደግ ሁሉም መስካሪ፣ የነፍሳት አጥማጅና መጋቢ በመሆን ነፍሳትን ከጥፋት ጎዳና የሚያስመልጡ እንዲሆኑ ማድረግ ነው፡፡

Translate »